Presented by George Meelalii
SEMMIT - SEMMIT, CAMBRIDGE SCHOOL
Apartment Sold
Description
#ቤቱ
ኖህ የሪልእስቴት ከገነባቸው አፓርትመንቶች መሃል አንዱ ሲሆን በተለምዶ White House የሚባለው ሰፈር ውስጥ ነው ያለው። ህንፃው የራሱ የሆነ ግቢ አለው በውስጡ  የልጆች መጫወቻ ፣ መኪና ማቆሚያ ፣ ሊፍት ፣  የከርሰምድር ውሃ የመሳሰሉ አገልገረሎቶችን ይይዛል። በፍሎር አንድ ቤት ብቻ አለው።
Property Images
Link copied!
Back