Presented by George Meelalii
SEMMIT -
SEMMIT, FILINTSTONE
Apartment
Sold
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ሰሚት ካንብሪጅ ት/ቤት አካባቢ ፊሊንቲስቶ ሪልእስቴት ከገነባቸው ቆየት ካሉ ሳይቶቹ መሃል አንዱ በሆነው ግቢ ውስጥ ነው ያለነው። ቤቱ ያለበት ግቢ ሰፊ በመሆኑ ለመኖሪያነት ምቹ እና በብዙ ተከራዮች ዘንድ ተመራጭ ነው። ግቢው በውስጡ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ፣ የስብሰባ አዳራሽ ፣ የልጆች መጫወቻ ፣ የማህበራዊ ኑሮዎች በጥሩ ሁኔታ በውስጡ የያዘነው። ለትራንስፖርት አመቺ የሆነ ቦታ ላይም ነው ያለው።
ሌላው ህንፃው G+4 ሲሆን በፍሎር 3 ቤቶች አሉት።
አሁን ላይ በወር እስከ30,000 ብር የተከራየ ነው።
- Region: SEMMIT
- Place: SEMMIT, FILINTSTONE
- Type: Apartment
- Status: Sold
- Listing Status: Sold
- Price: 7,999,000 ETB
- Area (sqm): 65.00
- Per SQM (Birr): 123,062
- Payment Type:
- Bedrooms: 2
- Baths: 2
- Floor: 3
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 25% of 2 (39,995.00 ETB)
- Agent Commission: 75% of 2 (119,985.00 ETB)
- Listing Date: 23 Mar 2025
- Sold Date: 06 Nov 2026
Link copied!