Presented by George Meelalii
22 - 22, AXUM HOTEL
Apartment active
Description

#ቤቱ
የሚገኘው 22 አክሱም ሆቴል አካባቢ ሲሆንን አካባቢው ላይ ካሉ ዘመናዊ የሚባለው የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው ያለው። ህንፃው G+7 ተደርጎ የተሰራ ሲሆን በፍሎር 4 ቤት፣ እንግዳ መቀበያ ፣ ቴራስ ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ ቆሻሻ ማስወገጃ ፣ጥበቃ የመሳሰሉ ነገሮችን ይዟል።
በአሁን ላይ ቤቱ ያለእቃ 80,000 ብር ተከራይቶ ነው ያለው።

Property Images
Link copied!
Back