Presented by George Meelalii
BOLE -
BOLE, ATLAS
Apartment
inactive
Description
#ቤቱ
የሚገኘው አትላስ አካባቢ ሲሆን ቤቱ ያለበት ህንፃ G+10 ሆኖ የተሰራ እና ከ1 እስከ 3 የንግድ ቦታ ነው። ህንፃው ለነዋሪው የሚሰጠው አገልግሎት 1 ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ፣ ጄኔሬተር ፣ 2 ሊፍት በውስጡ ይዟል።
በወለልም 3 ቤቶች ብቻ ሲኖሩት በወር እስከ130,000 ብር ድረስ ሲከራይ ነው የከረመው!
የመኪና ማቆሚያው በቤቱ ስም የተሰየመ ባይኖረውን ነገር ግን አንድ የመኪና ማቆሚያ ቤዝመንት ውስጥ ቤቱ የሚደርሰው ቦታ አለው።
- Region: BOLE
- Place: BOLE, ATLAS
- Type: Apartment
- Status: inactive
- Listing Status: inactive
- Price: 19,920,000 ETB
- Area (sqm): 166.00
- Per SQM (Birr): 120,000
- Payment Type: CASH
- Bedrooms: 2
- Baths: 1
- Floor: 10
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 25% of 2 (99,600.00 ETB)
- Agent Commission: 75% of 2 (298,800.00 ETB)
- Listing Date: 26 Mar 2025
- Sold Date: Not Known
Link copied!