Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, EDNA MALL
Apartment active
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ ኤድናሞል ሀርመኒ ሆቴል አካባቢ ነው። ቤቱ ያለበት ህንፃ G+12 ሆኖ የተሰራ ሲሆን በውስጡ Smart doors ፣ Smart Elivetor ፣ Green Terace ፣ የስብሰባ አዳራሽ ፣ መአድ ቤት ፣ spa and gym ለነዋሪዎች በጋራ መገልገያነት ይዛል። የመከራየት አቅሙ አካባቢው ላይ ያሉትን ቤቶች ካየን $2,500 የመከራየት አቅም አላቸው።
ቤቱ ለመረከብ 1 ወር ከ15 ቀን ብቻ ነው የቀረው።
Property Images
Link copied!
Back