Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, ALEM CINEMA
Apartment Sold
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ አለም ሲኒማ አካባቢ ነው።ቤቱ ያለበት ህንፃ ከፍታ G+13 ተደርጎ የተሰራ እና በውስጡ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል መዋኛ ገንዳ ፣ ጂም ፣ በወለል 4 ቤቶች ፣ 2 ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ ፣ ለቤቱ ተለይቶ የተሰጠ የራሱ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጠንካራ ጥበቃ ፣ ቴራስ ፣ የድግስ ቦታ በተጨማሪ እንግዳ በቀበያ እና አነስ ያለ ግቢ አለው። የሚገኝበት ቦታ የኪራይ መአከል ቦታ በመሆኑ እስከነ እቃቸው ተመሳሳይ ቤቶች $2,500 ተከራይተው ነው ያሉት።
Property Images
Link copied!
Back