Presented by George Meelalii
BULBULA -
BULBULA, METRO
Apartment
Sold
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ ብልቡላ ሜትሮ ሪልእስቴት ውስጥ ነው። ቤቱ ያለበት ግቢ ሰፊ የመኖሪያ መንደር ሲሆን የተለያዩ አይነት ቤቶች ግቢው በውስጡ ይዟል። ቪላ ፣ አፓርትመንት የመሳሰሉትን። የሚሸጠው ቤት ያለበት ህንፃ እርዝመቱ G+4 ሲሆን በወለል 2 ቤቶች ብቻ ናቸው ያሉት። ቤቱ በውስጡ የራሱ 4,500 ሊትር የውሃ ታንከር ፣ G-PON WIFI እና እስቶር ደረጃው ስር አለው።
- Region: BULBULA
- Place: BULBULA, METRO
- Type: Apartment
- Status: Sold
- Listing Status: Sold
- Price: 15,999,000 ETB
- Area (sqm): 105.00
- Per SQM (Birr): 152,371
- Payment Type: CASH / BANK
- Bedrooms: 2
- Baths: 2
- Floor: 0
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 25% of 2 (79,995.00 ETB)
- Agent Commission: 75% of 2 (239,985.00 ETB)
- Listing Date: 21 Mar 2025
- Sold Date: 23 Aug 2025
Link copied!