Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, WENGILAWIT
Apartment Sold
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ወሎሰፈር ወንጊላዊት ህንፃ አካባቢ በሚገኝ G+10 ሆኖ በተሰራ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ባለ 6ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው በወለል 5 ቤቶች ያሉበት ሲሆን ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ጂም፣ የስብሰባ አዳራሽ፣ የጋራ ማዕድ ቤት፣ ቴራስ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ እንግዳ መቀበያ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ አገልግሎቶችን ይዟል። አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ያለቀ እና ከተረከበ 2 ዓመት ገደማ ሆኖታል፤ እንዲሁም እስከ እቃው (Furnished) የሚሸጥ ነው።
Property Images
Link copied!
Back