Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, ATLAS
Apartment Sold
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ዋሽንግተን ሆቴል አካባቢ ነው። ቤቱን ከተረከበና ሰዎች መኖር ከጀመሩ አመት ይጠጋዋል። ህንፃው በፍሎር 2 ቤቶች ብቻ አሉት። ለመኖር የሚያስፈልጉ መሰረታዊ የሚባሉ ነገሮችን 2 ሊፍት ፣ መኪና ማቆሚያ ፣ ጄኔሬተር የመሳሰሉ ነገሮች ተሟልተውለታል።
አሁን የሚገኘው በኪራይ ላይ ነው።
ለኢንቨስትመንት ጥሩ ሚባል ሰፈር ላይ ነው ያለው።

Property Images
Link copied!
Back