Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, MESKEL FLOWER
Apartment Sold
Description
#ቤቱ
የሚገኘው መስቀል ፍላወር ንግስት ሆቴል አካባቢ ሲሆን ሙሉለሙሉ ያለቀ እና ሰዎች መኖር የጀመሩበት ህንፃ ላይ ነው ያለው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ሊፍት ፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር ፣ ቴራስ ፣ ቋሚ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች አሉት። በወል 2 ቤቶች ብቻ ናቸው ያሉት። ብዙ መንገዶች የሚያዋስኑት ቦታ ላይ በመሆኑ ያለው መትራስፓርት ቀላል ናቸው።
Property Images
Link copied!
Back