Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, JAPAN
Apartment Sold
Description
የሚገኘው ቦሌ ጃፓን አካባቢ ሲሆን ቤቱ የሚገኘው ኮምፓውንድ የሆነ የመኖሪያ ግቢ ውስጥ ነው። ያለበት ህንፃ G+9 ሆኖ የተሰራ እና በወለል 3 ቤቶች አሉበት። በውስጡ ቴራስ ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ ሊፍት የመሳሰሉ አገልግሎቶችን ያካተተ ነው።
ህንፃው ያለበት አካባቢ የተለያዩ የውጭ ሃገር ሰዎች የሚኖሩበት በመሆኑ ቤቱ ተከራይ የማግኘት እድሉ ከፍተኛ ነው።
Property Images
Link copied!
Back