Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, EDNA MALL
Apartment Sold
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ ያለ ሲሆን G+10 ህንፃ ላይ ነው ያለው። ህንፃው እስከ 3ኛ ፎቅ የንግድ ቦታዎች ያሉት እና ከእዛ በላይ ያለው ወለል ለመኖሪያነት የሚያገለግል ነው። በፍሎር 2 ቤቶች አሉት።ለመረከብ #2 ወር አካባቢ የሚወስድ ሲሆን ቴራስ ፣ በሳሎኑና ዋናው መኝታ ጥሩ የከተማ እይታ አለው።
Property Images
Link copied!
Back