Presented by George Meelalii
KAZANCHISE -
KAZANCHIES, HILTON
Apartment
active
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ካሳንቺስ ሂልተን አካባቢ B+G+12 ሆኖ በተገነባና በወለል 2 ቤቶች ባሉት የመኖሪያ ህንፃ ነው። ህንፃው ሙሉለሙሉ ያለቀ እና በጥሩ ሁኔታ የተያዘ ሲሆን ለነዋሪው ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የአደጋ ጊዜ መውረጃ፣ በቂ የውሃ ታንከሮች፣ ቴራስ፣ የእንግዳ መቀበያ እና የህንፃ አስተዳደር በአገልግሎት ያቀርባል። ቤቱ ለኢንቨስትመንት አዋጭ ከሚያደርጉት ባህሪዎቹ መሃል ጥሩ የክፍሎች አቀማመጥ፣ የሚገኘው ጠርዝ ላይ በመሆኑ ወደፊትም የማይከለል የከተማ እይታ፣ ጥሩ የጠዋት ብርሃን እና ሰፊ ባልኮኒ አለው።
ማስታወሻ: የተከራይ ዓይነት Expats እና Family በመሆኑ ቶሎ የመከራየት አቅም አለው፤ ባዶውን የመቀመጥ እድሉም አነስተኛ ነው።
- Region: KAZANCHISE
- Place: KAZANCHIES, HILTON
- Type: Apartment
- Status: active
- Listing Status: active
- Price: 34,999,000 ETB
- Area (sqm): 162.00
- Per SQM (Birr): 216,043
- Payment Type: Cash
- Bedrooms: 3
- Baths: 2
- Floor: 10
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 100% of 1 (349,990.00 ETB)
- Agent Commission: 100% of 2 (699,980.00 ETB)
- Listing Date: 18 Mar 2025
- Sold Date: Not Sold
Link copied!