Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, ATLAS
Apartment Sold
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ አትላስ የሚገኘው ይልማ ስጋ ቤት አካባቢ ሲሆን ቤቱ ያለበት ህንፃው ከፍታ G+8 ተደርጎ የተሰራ እና በውስጡ  24/7 ጥበቃ ፣ በጣም ጥሩ አጨራረስ ፣ ፓርኪንግ ፣ ሊፍት ፣ ጄኔሬተር የመሳሰሉ ነገሮች የያዘ ነው። አካባቢ መግቢያና መውጫው በጠንካራ ጥበቃ የሚጠበቅ ስለሆነ ለመኖር ምቹ ያደርገዋል።

ቤቱ አሁን ያለበት ደረጃ ሙሉለሙሉ ለማለቅ እና ለነዋሪው ለማስረከብ ፅዳት ብቻ ነው የሚቀረው። በዚህም ደረጃ ሆኖ የሚኖሩ ሰዎች አሉ።
Property Images
Link copied!
Back