Presented by George Meelalii
MEGENANA - MEGENANA, TOP VIEW
Duplex Sold
Description

#ቤቱ
የሚገኘው በሚያምረው የከተማው ባለፀጋ መሰባሰቢያ በሆነ በተለምዶ የዳንጎቴ ሰፈር በሚባለው ቤልቪው ሆቴል ከፍ ብሎ ባለው የካ ተራራ ላይ በሚገኝ ሰፈር ውስጥ ነው። ይሄ ቤት ካሉት ብዙ የሚወደዱ ነገሮች መሃል አንዱ በቤቱ መስኮቶች ፣ ባልከኒዎች በኩል ሙሉ አዲስ አበባን ማየት የሚችሉ ሲሆን በተጨማሪም ሰፊ 6 ካሬ የሚሆን ባልኮኒ በሳሎኑ ፣ በመኝታቤቶቹ በኩል አለው።ቤቱ ያለበት ህንፃ G+4 ሆኖ የተሰራ ሲሆን በውስጡ በፍሎር አንድ ቤት ብቻ ፣ ለ4 መኪና የሚበቃ ማቆሚያ ፣ ጀነሬተር ፣ አነስ ያለ ግቢ ፣ አረንጓዴ አካባቢ ፣ የውሃ ታንከር አለው።
አሁን ላይ ሙሉለሙሉ ያለቀ እና ሰዎች እየኖሩበት ያለነው ህንፃው።

$2,000 ዶላር ተከራይቶ ስለነበር አንዳንድ እደሳ እየተደረገለት ስለሆነ ነው የሳሎኑ ፐርኬ የተነሳው።
Property Images
Link copied!
Back