Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, ALEM CINEMA
Apartment Sold
Description

#ቤቱ
 የሚገኘው ቦሌ አለም ሲኒማ ጀርባ ባለ አካባቢ በተገነባ G+10 ህንፃ ነው። ህንፃው ሙለሙሉ የተጠናቀቀ እና ከ4 በላይ ሰዎች ገብተው እየኖሩበት ሲሆን በውስጡ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል በወለል 3 ቤቶች ፣ ጂም ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ የመኪና ማቆሚያ አለው።
ሌላው ህንፃው አነስ ያለ የመኖሪያ ግቢ ውስጥ ነው የሚገኘው ይሄ ደግሞ ልጆች ላለው ቤተሰብ ጥሩ የመጫወቻ ቦታ ይሰጣቸዋል ።
Property Images
Link copied!
Back