Presented by George Meelalii
CMC - CMC, YETEBABERUT
Apartment active
Description
#ቤቱ
የሚገኘው cmc ፀሃይ ሪልእስቴት ጀርባ ያለ ሰፈር ውስጥ ሲሆን ቤቱ ያለው ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ውስጥ ነው። ግቢው በውስጡ ለነዋሪው የሚያስፈልጉ መሰረታዊ ነገሮች መሃል የከርሰ ምድር ውሃ ፣ ጄኔሬተር ፣ ዘመናዊ የግቢ ጥበቃ ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ እና በግቢው በውጭ በኩል ሱቆችን ይዟል።
በተጨማሪ ቤቱ ያለበት ህንፃ G+8 ሆኖ የተሰራ ሲሆን በወለል 2 ቤቶች ብቻ አሉት።
Property Images
Link copied!
Back