Presented by George Meelalii
BOLE -
BOLE, ATLAS
Apartment
Sold
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ አትላስ ደሳለኝ ሆቴል አካካቢ ሲሆን ለመኖሪያም ለኢንቨስትመንትም የሚሆን እጅግ በጣም ጥሩ ሰፈር ውስጥ ነው የሚገኘው። ቤቱ ያለበት ህንፃ G+8 ተደርጎ የተሰራ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ናቸው ያሉት። ህንፃው የራሱ የሆነ አነስተኛ ግቢ ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ ጥሩ ጥበቃ ፣ ጄኔሬተር ፣ በቂ የውሃ ታንከር ፣ በቂ መኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ ነገሮችን በውስጡ ይዟል።
- Region: BOLE
- Place: BOLE, ATLAS
- Type: Apartment
- Status: Sold
- Listing Status: Sold
- Price: 39,999,000 ETB
- Area (sqm): 238.00
- Per SQM (Birr): 168,063
- Payment Type: CASH / BANK
- Bedrooms: 4
- Baths: 4
- Floor: 2
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 30% of 4 (479,988.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 4 (1,119,972.00 ETB)
- Listing Date: 05 Feb 2025
- Sold Date: 12 Apr 2025
Link copied!