Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, WELOSEFER
Duplex Sold
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ወሎ ሰፈር አደባባዩ 300 ሜትር አካባቢ ነው።nቤቱ ያለበት ህንፃ G+10 ተደርጎ የተሰራ ሲሆን በፍሎር 2 ቤቶች ሲኖሩት በአጠቃላይ 15 ቤቶች ብቻ ነው ያሉት በተጨማሪም እንግዳ መቀበያ ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጄኔሬተር ፣ የውሃ ታንከሮች የመሳሰሉ ነገሮችን በውስጡ ይዟል።ህንፃው ላይ ሰዎች መኖር ከጀመሩ አመት ያለፋቸው ሲሆን ይሄኛው ቤት ግን የተወሰኑ ስራዎች ይቀሩታል እነዚህን ስራዎች አጠናቆ ለማስረከብ ከ30 ቀን ያነሰ ግዜ ቢወስድ ነው።የቤቱ ዲዛይን #Duplex_Type_Apartment ነው። ያማለት G+1 አይነት አፓርትመንት ነው ማለት ነው።
Property Images
Link copied!
Back