Presented by George Meelalii
BOLE -
BOLE, ATLAS
Apartment
active
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ አትላስ ወደ ፓሽ ላውንደሪ በሚወስደው መንገድ ላይ ባለ የራሱ ግቢ ባለው G+12 ህንፃ ላይ ነው።ቤቱ ያለበት ህንፃ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል መዋኛ ገንዳ ፣ ጂም ፣ የልጆች ማቆያ ፣ ስፓ ፣ ሳውና ፣ በቤቶቹ ስም የተመዘገበ 2 የመኪና ማቆሚያ ፣ ግቢ ስለሆነ ጠንካራ ጥበቃን ጨምሮ ጥሩ አስተዳደር በውስጡ ይዟል። ከሁሉም በላይ ደግሞ ጥራት ባለው እቃ እና በጥሩ አጨራረስ ከተሰራ ቤት ለመግዛት ለሚፈልግ ሰው ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ውስን ከሆኑ ቤቶች ውስጥ ቀዳሚውን ቦታ የሚይዝ ቤት ነው።
ከዚህ በሃላ ቤቱን ለማስረከብ 6 ወር የሚሆን ግዜ ይፈልጋል።
- Region: BOLE
- Place: BOLE, ATLAS
- Type: Apartment
- Status: active
- Listing Status: active
- Price: 69,999,000 ETB
- Area (sqm): 312.00
- Per SQM (Birr): 224,356
- Payment Type: CASH / BANK
- Bedrooms: 3
- Baths: 4
- Floor: 7
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 25% of 2 (349,995.00 ETB)
- Agent Commission: 75% of 2 (1,049,985.00 ETB)
- Listing Date: 26 Apr 2025
- Sold Date: Not Sold
Link copied!