Modern 2-Bedroom Finished Apartment in Bole Atlas
BOLE - BOLE, ATLAS
Apartment active
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ አትላስ አካባቢ በG+14 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 3 ቤቶች ብቻ ባሉት ዘመናዊ ህንፃ ላይ ባለ 13ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል የከርሰ ምድር ውሃ፣ በቤቱ ቁጥር የተመደበ የመኪና ማቆሚያ (Assigned Parking)፣ ሊፍቶች፣ ካፌ፣ ስፓ፣ ጠንካራ የህንፃ አስተዳደር እና ጠንካራ የደህንነት ጥበቃ አለው። አካባቢው ከፍተኛ የኪራይ ፍላጎት እና ጠንካራ ተፈላጊነት ካላቸው ስፍራዎች መሃል የሚገኝ ምርጥ ንብረት ነው።
Property Images
Link copied!
Back