Presented by George Meelalii
KAZANCHISE - KAZANCHIES, WOMEN SQUARE
Duplex Sold
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ካሳንችስ መንገድ ላይ በሚገኝ ሪሊንቲስቶን ሪልእስቴት በገነባው በወለል 4 ቤቶች ባሉት ቅይጥ G+10 ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪዎች ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ለቤቱ ቁጥር የመኪና ማቆሚያ ፣ 2 አሳንሰር ፣ ጠንካራ ጥበቃ ፣ አነስ ያለ ግቢ ፣ ባንኮች ፣ ላውንደሪ የመሳሰሉ ነገሮችን ይይዛል።

ቤቱን ለመረከብ ከሪልእስቴቱ የተሰጣቸው የቀን ቀጠሮ አንድ ወር ነው።
Property Images
Link copied!
Back