Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, WENGILAWIT
Apartment Sold
Description

#ቤቱ 
የሚገኘው ወሎሰፈር ወንጊላዊት ህንፃ አካባቢ በሚገኝ G+10 ሆኖ የተሰራ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በወለል 5 ቤቶች ያሉበት ሲሆን ለነዋሪው ከሚሰጣቸው  አገልግሎት መሃል ጂም ፣ የስብሰባ አዳራሽ ፣ የጋር መአድ ቤት ፣ ቴራስ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ አግልግሎቶችን ይዟል። 


አሁን ላይ ሙሉለሙሉ ያለቀ እና ከተረከበ 2 አመት ገደማ ይሆነዋል።


Property Images
Link copied!
Back