Presented by George Meelalii
KAZANCHISE - KAZANCHIES, AWARE
Apartment HOLD
Description

#ቤቱ የሚገኘው አዋሬ ጀርመን ት/ቤት አካባቢ ፊሊንትስቶት ሪልእስቴት በገነባው G+10 ህንፃ ላይ ነው።ህንፃው በወለል 3 ቤቶች ያሉበት ሲሆን በውስጡ ከያዛቸው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ሊፍት ፣ የእንግዳ መቀበያ ፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ የልጆች መጫወቻ ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ ነገሮችን ይዟል።

አሁን ላይ ህንፃው ሙሉለሙሉ አልቆ ሰዎች እየኖሩበት ነው።
Property Images
Link copied!
Back