Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, ALEM CINEMA
Apartment inactive
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ አለም ሲኒማ አካባቢ በሚገኝ G+13 ተደርጎ የተሰራ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በውስጡ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል መዋኛ ገንዳ ፣ ጂም ፣ በወለል 4 ቤቶች ፣  2 ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ ፣ ለቤቱ ተለይቶ የተሰጠ የራሱ የመኪና ማቆሚያ ፣  ጠንካራ ጥበቃ ፣ ቴራስ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ የድግስ ቦታ በተጨማሪ  እንግዳ በቀበያ እና አነስ ያለ ግቢ አለው። የሚገኝበት ቦታ የኪራይ መአከል በመሆኑ እስከ እቃቸው ተመሳሳይ ቤቶች $2,000 ተከራይተው ነው ያሉ ቤቶች አሉ።
Property Images
Link copied!
Back