Presented by George Meelalii
BOLE -
BOLE, ATLAS
Apartment
Sold
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ አትላስ የሚገኘው ኖህ ሪልእስቴት የገነባው በወለል 3 ቤቶች ባሉት G+14 ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል የከርሰምድር ውሃ ፣ በቤቱ ቁጥር/ስም የተመዘገበ የመኪና ማቆሚያ ፣ ሊፍት ፣ ካፌ ፣ ስፓ ፣ ጠንካራ የህንፃ አስተዳደር ፣ ጠንካራ ጥበቃ አለው። አካባቢ ላይ ጥሩ የመከራየት አቅም እና ተፈላጊነት ያላቸው ህንፃዎች መሃል አንዱ ነው።
- Region: BOLE
- Place: BOLE, ATLAS
- Type: Apartment
- Status: Sold
- Listing Status: Sold
- Price: 19,499,000 ETB
- Area (sqm): 130.00
- Per SQM (Birr): 149,992
- Payment Type:
- Bedrooms: 2
- Baths: 3
- Floor: 12
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 25% of 2 (97,495.00 ETB)
- Agent Commission: 75% of 2 (292,485.00 ETB)
- Listing Date: 28 May 2025
- Sold Date: 29 Apr 2026
Link copied!