Presented by George Meelalii
WESSEN -
WESSEN, SENSHINE
Apartment
Sold
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ወሰን ያለው ሰንሻይን ሪልእስቴት የመኖሪያ መንደር ጋር ሲሆን ቤቱ ወዳለበት ለመሄድ 2 አቅጣጫ መጠቀም እንችላለን። የመጀመሪያው ሲኤምሲ ዋናው ግቢ ፊለፊት ወደ ውስጥ የሚወስድ መንገድን ሌላኛው ደግሞ የወሰን ዋናውን መንገድ ተጠቅመን ሰንሻይን ሪልእስቴት ጋር መድረስ እንችላለን።
ሌላው ቤቱ ያለበት ህንፃ G+8 ሆኖ የተሰራ እና በወለል 4 ቤቶች ያሉት ነው። ህንፃው ሙለሙሉ የተጠናቀቀ ሲሆን በውስጡ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል በወለል 3 ቴራስ ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ ጀነሬተር ፣ ሊፍት ፣ የመኪና ማቆሚያ ቦታ (ህንፃው ያለበት ቦታ ግቢ ስለሆነ መኪናዎች የሚቆሙት እዛው ግቢውስጥ ነው።)
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ
#አከፋፈል
ካሽ
ወይም
አጭር የመክፈያ ግዜ ያለው ባንክ በገዢ በኩል ከቀረበ እንቀበላለን።
- Region: WESSEN
- Place: WESSEN, SENSHINE
- Type: Apartment
- Status: Sold
- Listing Status: Sold
- Price: 14,999,000 ETB
- Area (sqm): 156.00
- Per SQM (Birr): 96,147
- Payment Type:
- Bedrooms: 3
- Baths: 2
- Floor: 4
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 30% of 4 (179,988.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 4 (419,972.00 ETB)
- Listing Date: 31 May 2025
- Sold Date: 26 Dec 2025
Link copied!