Presented by George Meelalii
BOLE -
BOLE, ALEM CINEMA
Apartment
inactive
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ አለም ሲኒማ አካባቢ በሚገኝ G+13 ተደርጎ የተሰራ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በውስጡ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል መዋኛ ገንዳ ፣ ጂም ፣ በወለል 4 ቤቶች ፣ 2 ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ ፣ ለቤቱ ተለይቶ የተሰጠ የራሱ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጠንካራ ጥበቃ ፣ ቴራስ ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ የድግስ ቦታ በተጨማሪ እንግዳ በቀበያ እና አነስ ያለ ግቢ አለው። የሚገኝበት ቦታ የኪራይ መአከል በመሆኑ እስከ እቃቸው ተመሳሳይ ቤቶች $1,500 ተከራይተው ያሉ ቤቶች አሉ።
- Region: BOLE
- Place: BOLE, ALEM CINEMA
- Type: Apartment
- Status: inactive
- Listing Status: inactive
- Price: 17,999,000 ETB
- Area (sqm): 78.00
- Per SQM (Birr): 230,756
- Payment Type: CASH
- Bedrooms: 1
- Baths: 1
- Floor: 5
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 25% of 2 (89,995.00 ETB)
- Agent Commission: 75% of 2 (269,985.00 ETB)
- Listing Date: 05 Jun 2025
- Sold Date: Not Known
Link copied!