Presented by George Meelalii
SARBET - SARBET, ADAMS MALL
Apartment Under Payment
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ከቄራ ወደ ሳርቤት አደባባዩ የሚወስደው መሃል መንገድ ላይ በሚገኝ G+9 ሆኖ በተሰራ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ቴራስ ፣ የስብሰራ አዳራሽ ፣ ለድግስ የሚሆን የጋራ መአድ ቤት ፣ 1 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ፣ በቤቱ ስም የተመዘገበ የመኪና ማቆሚያ ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉት ህንፃ ነው።

አሁን ላይ $2,000 ቤቶች ስላሉ ኪራይም ከፈለጋቹ እነሱንም ቤቶች መውሰድ ትችላላቹ።
Property Images
Link copied!
Back