Presented by George Meelalii
GERMENY ADEBABAY - GERMANY ADEBABAY, YETEBABERUT
Apartment active
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ከጀርመን አደባባይ ወደ ለቡ በሚሄደው መንገድ ላይ የተባበሩት ማደያ አከባቢ በሚገኝ የመኖሪያ መንደር ውስጥ በሚገኝ በወለል 2 ቤቶች ባሉት G+7 ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል አገልግሎት የጀመረ ሊፍት ፣ የእንግዳ መቀበያ ፣ በቤቱ ቁጥር የመኪና ማቆሚያ ፣ የከርሰምድር ውሃ እና የአደጋ ግዜ መውረጃ አለው።

ቤቱ አሁን ላይ እየተኖረበት ስለሆነ የቀደመ ቀጠሮ ለጉብኝት ያስፈልጋል።
Property Images
Link copied!
Back