Presented by George Meelalii
MEGENANA - MEGENANA, SHOLA GEBEYA
Apartment active
Description
#ቤቱ
የሚገኘው መገናኛ ሾላ ገበያ ያለበት አካባቢ ሲሆን ቤቱ ያለበት ህንፃ ከፍታው G+9 ተደርጎ የተሰራ እና በወለል 5ቤቶች ያሉበት ነው። ህንፃው በውስጡ  አገልግሎት መስጠት የጀመሩ 2 ሊፍቶች ፣ መኪና ማቆሚያ ፣ ጠንካራ ጥበቃ ፣ ጀነሬተር ፣ የውሃ ማጠራቀሚያዎች ፣ ሰገነት እና አነስ ያለ ግቢ አለው። አሁን ላይ ሰዎች መኖር የጀመሩበት ህንፃ ነው።
Link copied!
Back