Presented by George Meelalii
MEGENANA -
MEGENANA, SHOLA GEBEYA
Apartment
active
Description
#ቤቱ
የሚገኘው መገናኛ ሾላ ገበያ ያለበት አካባቢ ሲሆን ቤቱ ያለበት ህንፃ ከፍታው G+9 ተደርጎ የተሰራ እና በወለል 5ቤቶች ያሉበት ነው። ህንፃው በውስጡ አገልግሎት መስጠት የጀመሩ 2 ሊፍቶች ፣ መኪና ማቆሚያ ፣ ጠንካራ ጥበቃ ፣ ጀነሬተር ፣ የውሃ ማጠራቀሚያዎች ፣ ሰገነት እና አነስ ያለ ግቢ አለው። አሁን ላይ ሰዎች መኖር የጀመሩበት ህንፃ ነው።
ማስታወሻ : ሊንኩ የሚወስዳቹ 188ካሬው በወጣለት ዋጋ ላይ ነው። ነገር ግን የቤቶቹ አቀማመጥ ክፍሎቹ ከመስፋት በዘለለ ተመሳሳይ አቀማመጥ ነው።
- Region: MEGENANA
- Place: MEGENANA, SHOLA GEBEYA
- Type: Apartment
- Status: active
- Listing Status: active
- Price: 24,699,000 ETB
- Area (sqm): 190.00
- Per SQM (Birr): 129,995
- Payment Type: CASH / BANK
- Bedrooms: 3
- Baths: 2
- Floor: 2
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 30% of 4 (296,388.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 4 (691,572.00 ETB)
- Listing Date: 12 Jun 2025
- Sold Date: Not Sold
Link copied!