Presented by George Meelalii
BULBULA - BULBULA, 93
Apartment Under Payment
Description
#ቤቱ
ቦሌ ብልቡላ 93 ማዞሪያ አካባቢ ባለ ሰፈር ውስጥ G+9 ሆኖ በተሰራ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው የመጀመሪያዎቹ 2 ወለሎች የንግድ ቦታዎች ሲሆኑ የቀረው ለመኖሪያነት የሚያገለግለው። ህንፃው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል በወለል 4 ቤቶች ፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ ቆሻሻ ማስወገጃ ፣ አገልግሎት የጀመረ ሊፍት ፣ ቴራስ ፣ ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ አሉት።

አንድ ወር መረከቢያ ግዜ ይፈልጋል።
Property Images
Link copied!
Back