Presented by George Meelalii
BOLE -
BOLE, WELOSEFER
Apartment
active
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ወሎ ሰፈር ከጋራድ ሞል 300 ሜትር አካባቢ ላይ ነው።ቤቱ ያለበት ህንፃ G+9 ተደርጎ የተሰራ እና በፍሎር 2 ቤቶች አሉበት። በአጠቃላይ 18 አባወራዎች ሲኖሩበት ፣ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል እንግዳ መቀበያ ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጄኔሬተር ፣ የውሃ ታንከሮች ፣ ትራንስፎር የመሳሰሉ ነገሮችን በውስጡ ይዟል።
ህንፃው ላይ በአሁኑ ፀአት ሰዎች መኖር ጀምረዋል።
- Region: BOLE
- Place: BOLE, WELOSEFER
- Type: Apartment
- Status: active
- Listing Status: active
- Price: 33,150,000 ETB
- Area (sqm): 260.00
- Per SQM (Birr): 127,500
- Payment Type: CASH / BANK
- Bedrooms: 3
- Baths: 4
- Floor: 3
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 30% of 4 (397,800.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 4 (928,200.00 ETB)
- Listing Date: 13 Jun 2025
- Sold Date: Not Sold
Link copied!