Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, DENBEL
Apartment Sold
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ ደንበል ጀርባ ጋዜቦ አደባባይ ጋር ሳደርሱ በሚገኝ G+9 ሆኖ በተሰራ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው እስከ 3ኛ ፎቅ ድረስ ንግድ ቦታዎች ያሉት ሲሆን የተቀረው መኖሪያ ነው።
ህንፃው ለነዋሪዎቹ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ሊፍት ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ በወለል 2 ቤቶች አሉት።
ሌላው ህንፃው አሁን ላይ ሙሉለሙሉ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።

አሁን ላይ ተከራይቶ ነው ያለው መጠኑን ለማወቅ እየሞከርን ነው።
Property Images
Link copied!
Back