Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, MESKEL FLOWER
Apartment HOLD
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ መስቀል ፍላወር አካባቢ በሚገኝ ቅይጥ ሆኖ በተሰራ G+13 ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው እስከ 4ኛ ፎቅ ድረስ የንግድ ቦታዎች ሲኖሩት የተቀረው የመኖሪያ ቤቶችን የያዘ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል 2 ሊፍት ፣ ጠንካራ ጥበቃ ፣ ጀነሬተር ፣ በቤቱ ቁጥር የመኪና ማቆሚያ እና የውሃ ታንከሮችን በውስጡ ይዟል።
Property Images
Link copied!
Back