Presented by George Meelalii
BOLE - BOLE, BRASS
Apartment Sold
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ ብራስ አካባቢ ሲሆን በአዲስ አበባ ካሉ ዘመናዊ ከሚባሉ የመኖሪ ህንፃዎች መሃል አንዱ ላይ ነው ያለው። ህንፃው G+21 ሲሆን እስከ 3ኛ ፎቅ ድረስ የንግድ ቦታዎች ፣ 3 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ ሆኖ የተገነባ ነው። በፍሎር 3 ቤቶች ያሉት ሲሆን ህንፃው በውስጡ ሊፍት ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ ጀነሬተር ፣ ቴራስ ፣ በቤቱ ቁጥር የመኪና ማቆሚያ ፣ በካሜራ የታገዙ ጥበቃ ፣ በንግዱ ቦታ የተለየ መግቢያ የመሳሰሉ አገልግሎቶችን ይይዛል።

የመከራየት አቅሙ 2000-2500 ዶላር ድረስ ነው።
Property Images
Link copied!
Back