Presented by George Meelalii
22 -
22, AXUM HOTEL
Apartment
active
Description
2 Beds /2 Baths / Store / Laundry / GF / 182sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው 22 አክሱም ሆቴል አካባቢ G+7 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ባሉበት ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው አካባቢ ላይ ካሉ ዘመናዊ ከሚባለው የመኖሪያ ህንፃዎች መሃል አንዱ ነው።ነዋሪው ከህንፃው ከሚያገኛቸው አገልግሎቶች መሃል እንግዳ መቀበያ ፣ ቴራስ ፣ በቤቱ ቁጥር የመኪና ማቆሚያ ፣ 350KVA ጀነሬተር ፣ ሳተላይት ዲሽ ፣ የእሳት አደጋ ማጥፊያ ፣ 2 አሳንሰር ፣ ቆሻሻ ማስወገጃ ፣ ዘመናዊ መሳሪያ የተገጠመለት ጥበቃ የመሳሰሉ ነገሮችን ይዟል።
በአሁን ፀአት ቤቱ ያለእቃ $1,350 ተከራይቶ ነው ያለው።
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
Active Bank Loan Approved - 9 Million ETB
Interest Rate: 21% (locked)
Currently rented for $1,350/month
- Region: 22
- Place: 22, AXUM HOTEL
- Type: Apartment
- Status: active
- Listing Status: active
- Price: 25,499,000 ETB
- Area (sqm): 181.99
- Per SQM (Birr): 140,112
- Payment Type: Both
- Bedrooms: 2
- Baths: 2
- Floor: 0
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 30% of 4 (305,988.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 4 (713,972.00 ETB)
- Listing Date: 11 Jul 2025
- Sold Date: Not Sold
Link copied!