Presented by George Meelalii
SEMMIT - SEMMIT, PEPSI
Apartment HOLD
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ሰሚት ፔፕሲ ፋብሪካ ያለበት አካባቢ በሚገኝ G+8 ሆኖ በተገነባ የመኖሪያ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል በወለል 3 ቤቶች ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ ጀነሬተር ፣ አገልግሎት የጀመረ ሊፍት ፣ አነስ ያለ ግቢ ፣ ቴራስ ፣ የጋራ ቢሮ እና መታጠቢያ አለው።

ቤቱ ፓርኪንግ አያካትም ፓርኪንግ ለግል ማቆሚያ ከተፈለገ በ1.5 ሚልዮን ብር መግዛት ይቻላል።

ህንፃው ላይ ብዙ ሰዎች እየኖሩበት ሲሆን አሁን ገበያ ላይ ያሉትን ቤቶች ጨርሶ ለመረከብ 30 ቀን ብቻ ነው የሚወስደው።
Property Images
Link copied!
Back