Presented by George Meelalii
B/GEBRIL - B/GEBRIL, SOUTH AFRICA
Duplex HOLD
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ብስራተ ገብርኤል ደቡብ አፍሪካ ኢንባሲ አካበሰቢ በሚገኝ G+8 ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው ላይ 11 ቤቶች ብቻ ሲሆኑ ያሉት በውስጡ የከርሰምድር ውሃ ፣ 45ሺ ሌትር የውሃ ማጠራቀሚያ ፣ በቤቱ ቁጥር የመኪና ማቆሚያ ፣ ጥበቃ ፣ የእንግዳ መቀበያ ፣ ጂም የመሳሰሉ ነገሮችን በውስጡ ይዛል።

አሁን ላይ ሰዎች ገብተው እየኖሩበት ነው።
Property Images
Link copied!
Back