Presented by George Meelalii
4 KILLO -
4 KILLO, ABRHOT
Apartment
active
Description
#ቤቱ
የሚገኘው 4ኪሎ አብርሆት ላይብረሪ ጀርባ በሚገኝ ሰፈር ውስጥ ነው። ያለበት ህንፃ G+10 ቅይጥ ተደርጉ የተሰራ እና በውስጡ ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ ቴራስ ፣ ጀነሬተር ፣ በቂ የውሃ ታንከሮች ፣ በወለል 6 ቤቶች እና በቀደመ አገልግሎት የሚሰጥ የመኪና ማቆሚያ አለው።
ህንፃው ሙሉለሙሉ አገልግሎት የጀመረ ሲሆን ሰዎች ተከራይተው መኖር ጀምረዋል። ከስምንት ጀምሮ የፊኒሺንግ ስራ እየተሰራ ነው።
ቤቱ አሁን 60ሺ ብር ተከራይቷል።
- Region: 4 KILLO
- Place: 4 KILLO, ABRHOT
- Type: Apartment
- Status: active
- Listing Status: active
- Price: 16,999,000 ETB
- Area (sqm): 133.00
- Per SQM (Birr): 127,812
- Payment Type: CASH
- Bedrooms: 2
- Baths: 2
- Floor: 6
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 25% of 2 (84,995.00 ETB)
- Agent Commission: 75% of 2 (254,985.00 ETB)
- Listing Date: 23 Jul 2025
- Sold Date: Not Sold
Link copied!