Presented by George Meelalii
BOLE -
BOLE, DENBEL
Apartment
Sold
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ ከደንበል ሞል 300 ሜትር አካባቢ ላይ ሲሆን ያለበት ህንፃ G+12 ተደርጎ የተሰራ እና በፍሎር 4 ቤቶች አሉበት።ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ቆንጆ እይታ ያለው ሰፊ እንግዳ መቀበያ ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጄኔሬተር ፣ ኢንተርኮል ፣ 2 ሊፍት ፣ አንድ ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ ፣ 5,000 ሊትር የውሃ ታንከር ፣ ትራንስፎር ፣ አነስ ያለ ግቢ እና ቴራስ የመሳሰሉ ነገሮችን በውስጡ ይዟል።
ህንፃው በአሁኑ ፀአት ሙሉለሙሉ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።
የቤቶቹ የመከራየት አቅም
ለምሳሌ
2 መኝታው ~ $1,500 በወር እየተከራዩ ያሉ ቤቶች ናቸው።
3 መኝታው ~ $2,500 በወር እየተከራዩ ያሉ ቤቶች ናቸው።
ማስታወሻ ቤቱ ቁምሳጥን አያካትም ወይም ቪዲዮ ላይ በምትመለከቱት ደረጃ ነው ምትረከቡት
- Region: BOLE
- Place: BOLE, DENBEL
- Type: Apartment
- Status: Sold
- Listing Status: Sold
- Price: 26,999,000 ETB
- Area (sqm): 123.00
- Per SQM (Birr): 219,504
- Payment Type:
- Bedrooms: 2
- Baths: 2
- Floor: 3
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 25% of 2 (134,995.00 ETB)
- Agent Commission: 75% of 2 (404,985.00 ETB)
- Listing Date: 24 Jul 2025
- Sold Date: 22 Apr 2026
Link copied!