Presented by George Meelalii
4 KILLO - 4 KILLO, ABRHOT
Apartment Sold
Description

#ቤቱ
የሚገኘው 4ኪሎ አብርሆት ላይብረሪ ጀርባ በሚገኝ ሰፈር ውስጥ ነው። ያለበት ህንፃ G+9  ተደርጉ የተሰራ ቅይጥ ህንፃ ነው።በውስጡም ሊፍት ፣ ጀኔሬተር ፣ ቴራስ ፣ ጀነሬተር ፣ በቂ የውሃ ታንከሮች ፣ በወለል 6 ቤቶች እና በቀደመ አገልግሎት የሚሰጥ የመኪና ማቆሚያ አለው።

ህንፃው ሙሉለሙሉ አገልግሎት የጀመረ ሲሆን ሰዎች መኖር ጀምረዋል።

70ሺ ብር ተከራይቶ ነው ያለው።
Property Images
Link copied!
Back