Presented by George Meelalii
BULGARIYA -
BULGARIYA, AU
Apartment
HOLD
Description
#ቤቱ
የሚገኘው ብልጋሪያ መስቀለኛው ጋር G+8 ሆኖ በተሰራ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በወለል 3 ቤቶች ሲኖሩት ቤቶቹ ሙሉለሙሉ ያለቀ ሲሆን የጋራ መገልገያው ለማለቅ የ2 ግዜ ብቻ ነው የሚቀረው። በውስጡ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል እየተገጠመ ያለ ሊፍት ፣ የከርሰምድር ውሃ ፣ የእሳት አደጋ መከላከያ ፣ ጀነሬተር ፣ ትራንስፎርመር እና ቴራስ አለው።
ህንፃው ያረፈው መካፈያ ላይ በመሆኑ ሁሉም የቤቱ ክፍሎች ብርሃን ፣ ጥሩ እይታ አለው።
- Region: BULGARIYA
- Place: BULGARIYA, AU
- Type: Apartment
- Status: HOLD
- Listing Status: HOLD
- Price: 19,200,000 ETB
- Area (sqm): 128.00
- Per SQM (Birr): 150,000
- Payment Type:
- Bedrooms: 2
- Baths: 2
- Floor: 6
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 30% of 4 (230,400.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 4 (537,600.00 ETB)
- Listing Date: 13 Aug 2025
- Sold Date: Not Known
Link copied!