Presented by George Meelalii
MEGENANA - MEGENANA, TOP VIEW
Apartment inactive
Description
#ቤቱ
የሚገኘው በሚያምረው የከተማው ባለፀጋ መሰባሰቢያ በሆነ በተለምዶ የዳንጎቴ ሰፈር በሚባለው ቤልቪው ሆቴል ከፍ ብሎ ባለው የካ ተራራ ላይ በሚገኝ ሰፈር ውስጥ ነው። ይሄ ቤት ካሉት ብዙ የሚወደዱ ነገሮች መሃል አንዱ በቤቱ መስኮቶች ፣ ከቤቶት ውድጥ ሙሉ አዲስ አበባን ማየት ይችላሉ።ቤቱ ያለበት ህንፃ G+8 ሆኖ የተሰራ ሲሆን በውስጡ በፍሎር ሁለት ቤት ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጀነሬተር ፣ አነስ ያለ ግቢ ፣ አረንጓዴ አካባቢ ፣ ሊፍት (ተገጥሞ ያለቀ ነገር ግን ስራ ያልጀመረ) የውሃ ታንከር እና ጠንከር ያለ ጥበቃ አለው።
አሁን ላይ ህንፃው ሙሉለሙሉ ያለቀ ሲሆን ለገዢው ለማስረከብ የአንድ ወር ግዜ ይቀረዋል።
Property Images
Link copied!
Back