Presented by George Meelalii
BOLE -
BOLE, RWANDA
Apartment
active
Description
#ቤቱ የሚገኘው ቦሌ ሩዋንዳ ኢንባሲ አካባቢ በሚገኝ እጅን በአፍ በሚያስጭን ግቢ ውስጥ ነው። ግቢው በውስጡ መዋኛ ገንዳ ፣ ጂም ሳውና የከርሰምድር ውሃ ፣ 2 ሊፍት ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ ክለብ ፣ የልጆች መጫወቻ ፣ 2 መኪና ማቆሚያ ፣ ወንዝ ፣ አረንጓዴ ከባቢ የመሳሰሉ ነገሮችን ይዟል።
ብቻ ምን አለፋቹ ኢትዮዽያ ውስጥ ይሄንን የመሰለ ቤት አይታቹ አታውቁም።
የኮሪደሩ ልማት ከመጀመሩ በፊት እንደምሳሌ ከታይላንድ በመቀጠ ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ እና የአዲስ አበባዋ ከንቲባ አዳነች አበቤ በተደጋጋሚ የተጎበኘ ብቸኛ ግቢው ነው አዲስ አበባ ውስጥ።
- Region: BOLE
- Place: BOLE, RWANDA
- Type: Apartment
- Status: active
- Listing Status: active
- Price: 100,000,000 ETB
- Area (sqm): 220.00
- Per SQM (Birr): 454,545
- Payment Type: Both
- Bedrooms: 3
- Baths: 4
- Floor: 5
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 30% of 2 (600,000.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 2 (1,400,000.00 ETB)
- Listing Date: 22 Aug 2025
- Sold Date: Not Sold
Link copied!