Presented by George Meelalii
MEGENANA -
MEGENANA, TOP VIEW
Apartment
active
Description
#ቤቱ
የሚገኘው በሚያምረው የከተማው ባለፀጋ መሰባሰቢያ በሆነ በተለምዶ የዳንጎቴ ሰፈር በሚባለው ቤልቪው ሆቴል ከፍ ብሎ ባለው የካ ተራራ ላይ በሚገኝ ሰፈር ውስጥ ነው። ይሄ ቤት ካሉት ብዙ የሚወደዱ ነገሮች መሃል አንዱ እያንዳንዱ የቤቱ ክፍሎች የራሳቸው የሆነ በረነወዳ ስላላቸው ቤቱ ውስጥ ሆነው ሙሉ አዲስ አበባን ማየት ያስችላል።ቤቱ ያለበት ህንፃ G+7 ሆኖ የተሰራ ሲሆን እስከ 6ኛ ድረስ በወለል 2 ቤቶች ሲኖሩበት 7ኛ ላይ አንድ ቤት ብቻ ነው ያለው። በውስጡ ላሉ 13 ቤቶች የሚበቃ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጀነሬተር ፣ አነስ ያለ ግቢ ፣ አረንጓዴ አካባቢ ፣ የውሃ ታንከር አለው።
አሁን ላይ ሙሉለሙሉ ያለቀ እና ሰዎች እየኖሩበት ያለነው ህንፃው።
የመከረየት አቅሙ $5,000 ዶላር ይደርሳል።
- Region: MEGENANA
- Place: MEGENANA, TOP VIEW
- Type: Apartment
- Status: active
- Listing Status: active
- Price: 84,999,000 ETB
- Area (sqm): 528.00
- Per SQM (Birr): 160,983
- Payment Type:
- Bedrooms: 5
- Baths: 4
- Floor: 7
- Title Deed: ዲጂታል ካርታ
- George Meelali Commission: 30% of 4 (1,019,988.00 ETB)
- Agent Commission: 70% of 4 (2,379,972.00 ETB)
- Listing Date: 27 Aug 2025
- Sold Date: Not Sold
Link copied!