Presented by George Meelalii
MEGENANA - MEGENANA, DERARTU BUILDING
Apartment active
Description

#የሚገኘው መገናኛ ከ24 ወደ መገናኛ የሚወስደው መንገድ ላይ የሚገኝ ቅይጥ G+10 ህንፃ ላይ ነው የሚገኘው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል አገልግሎት አገልግሎት ለመስጠት የተዘጋጁ ሊፍት ፣ በቤቱ ስም የተመዘገበ የመኪና ማቆሚያ ፣ ጀነሬተር እና ጥበቃ አለው።ህንፃው አሁን ያለበት ሁኔታ ሙሉለሙሉ አልቆ ለመኖር ዝግጁ ሆኗል።
Property Images
Link copied!
Back