Presented by George Meelalii
BULGARIYA - BULGARIYA, AU
Apartment HOLD
Description

#ቤቱ
የሚገኘው ብልጋሪያ መስቀለኛው አካባቢ ላይ በሚገኝ G+10 በሆነ በተገነባ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በውስጡ ከሚይዛቸው አገልግሎቶች መሃል በቤቱ ቁጥር የመኪና ማቆሚያ ፣ ጀነሬተር ፣ የከርሰ ምድር ውሃ ፣ አገልግሎት የጀመሩ 2 ሊፍት ፣ በወለል 3 ቤቶች ፣ ጀነሬተር ፣ ቴራስ እና ጥሩ የህንፃ አስተዳደር አለበት።


በዚህ ሳምንት ሙሉለሙሉ ቤቱ አልቆ ለገዢ ይረከባል።
Property Images
Link copied!
Back