Presented by George Meelalii
WESSEN - WESSEN, SENSHINE
Apartment Sold
Description

#ቤቱ
 የሚገኘው ወሰን ያለው ሰንሻይን ሪልእስቴት የመኖሪያ መንደር አካባቢ ሲሆን ቤቱ ወዳለበት ለመሄድ 2 አቅጣጫ መጠቀም እንችላለን። የመጀመሪያው ሲኤምሲ ዋናው ግቢ ፊለፊት ወደ ውስጥ የሚወስድ መንገድን ሌላኛው ደግሞ የወሰን ዋናውን መንገድ ተጠቅመን ሰንሻይን ሪልእስቴት ጋር መድረስ እንችላለን።
ሌላው ቤቱ ያለበት ህንፃ G+8 ሆኖ የተሰራ እና በወለል 4 ቤቶች ያሉት ነው። ህንፃው ሙለሙሉ የተጠናቀቀ ሲሆን በውስጡ ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል በወለል 3 ቴራስ ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ ጀነሬተር ፣ አገልግሎት የጀመረ ሊፍት ፣ የመኪና ማቆሚያ ቦታ (ህንፃው ያለበት ቦታ ግቢ ስለሆነ መኪናዎች የሚቆሙት እዛው ግቢውስጥ ነው።)
Property Images
Link copied!
Back